የስደተኞች የመታወቂያና የሌሎች ወሳኝ ኩነት አገልግሎቶች ዳግም ተጀመረ

የስደተኞች የመታወቂያና የሌሎች ወሳኝ ኩነት አገልግሎቶች ዳግም ተጀመረ አዲስ አበባ፤ ህዳር 12/2016(ኢዜአ)፦ለዓመታት ተቋርጦ የቆየው የስደተኞች የመታወቂያና የሌሎች ወሳኝ ኩነት አገልግሎቶች መስጠት ዳግም መጀመሩን የስደተኞች እና ተመላሽ አገልግሎት ገለጸ። ከሁለት ዓመታት በፊት በአገሪቷ በነበሩ የተለያዩ ምክንያቶች ለስደተኞች ይሰጥ የነበረው የወሳኝ ኩነት አገልግሎቶች ተቋርጦ ቆይቷል። የኢፌዴሪ የስደተኞች እና ተመላሽ አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ብሩህተስፋ ሙሉጌታ፤ በዛሬው እለት […]