አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አቶ ደመቀ መኮንን ከመንግስታቱ ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር በጄኔቫ ተወያዩ ። አቶ ደመቀ ከ1 ሚሊየን በላይ የውጭ ስደተኞች መኖሪያ የሆነችው ኢትዮጵያ የስደተኞችን ህይወት ለማሻሻል […]