ኢትዮጵያ ለስደተኞች አካታች የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ዘረጋች፤ ትግበራው የሀገር አቀፍ አገልግሎቶች ተደራሽነትን ያሳድጋል።

ኢትዮጵያ ለስደተኞች አካታች የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ዘረጋች፤ ትግበራው የሀገር አቀፍ አገልግሎቶች ተደራሽነትን ያሳድጋል። የካቲት ፳፯፯፣ 2016፣ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ መንግሥት በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (ስ.ተ.አ) አማካኝነት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ እና ከብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር በመተባበር ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎችን በዲጂታል መታወቂያ ሥርዓት ለማካተት ተግባራዊ እርምጃ ጀምሯል። መሠረታዊ አገልግሎቶችን ለስደተኞች የማመቻቸት ዓላማ ያለው “ፋይዳ” የተሰኘ ልዩ መለያ […]