Search
Close this search box.

በጋምቤላ የስደተኛችና ተመላሾች አገልግሎት የስደተኛ ህክምና ሪፈራል አሰጣጥ የዘጠኝ ወር አፈጻጸም በዛሬው እለት ተገመገመ፡፡

በጋምቤላ የስደተኛችና ተመላሾች አገልግሎት የስደተኛ ህክምና ሪፈራል አሰጣጥ የዘጠኝ ወር አፈጻጸም በዛሬው እለት ተገመገመ፡፡ መስከረም 21/2016ዓ.ም
በዛሬው የግምገማ መድረክ የክልል ጤና ቢሮ፣የስደተኛ መጠለያ ጣቢያ ጤና ጣቢያዎች ፣አጎራባች ጤና ጣቢያዎች፣ሁለቱ የጋምቤላ ሆስፒታሎች፣ኩዋም፣አይ.አር.ሲ እና ሲቭ ዘ ችልድረን የተሳተፉበት ሲሆን በእለቱም የቅርንጫፍ ጽ/ቤት አመራሮች በተገኙበት ሰፊ ውይይት ተካሄድዋል፡፡
በቀጣይም ስራውን ለማቀላጠፍ ይረዳ ዘንድ ሁሉም አካልት መረባረብ እንዳለባቸው በመድረኩ ተነስቶአል በመጨረሻም ይህንን መድረክ በበጀት የደገፈውን ሴቭ ዘ ችልድረንን (SCI) በማመስደን ተጠናቁዋል፡፡

Share: