Search
Close this search box.

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በክልሉ አስተማማኝ ሠላም ለማረጋገጥ ከክልሉ መንግሥት ጋር በመተባበር ሰሞኑን የሠላም ጉባዔ አካሂዷል፡፡

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጋምቤላ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በክልሉ አስተማማኝ ሠላም ለማረጋገጥ ከክልሉ መንግሥት ጋር በመተባበር ሰሞኑን የሠላም ጉባዔ አካሂዷል፡፡ ጉባዔው በክልሉ የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ የተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ህዝቡ አንድነቱንና አብሮነቱን በማጠናከር ለዘላቂ ሠላምና ልማት እውን መሆን የበኩሉን ሚና መወጣት እንዳለበት አሳስበዋል፡፡ ተከስቶ ለነበረው የፀጥታ መደፍረስ ተባባሪ አካላት ላይ ተገቢ ማጣራት […]

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች ጳጉሜ 1 – “የአገልግሎት ቀን”

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አመራርና ሠራተኞች ጳጉሜ 1 – “የአገልግሎት ቀንን” አስመልክቶ በዋና መሥሪያ ቤት እና በጉለሌ ቅርንጫፍ የሥራ ጉብኝት እና የተጨማሪ ሰዓት አገልግሎት አከናወኑ (ጳጉሜ 1/2015 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ) የአገልግሎቱ ሠራተኞችና ኃላፊዎች “ኢትዮጵያን እናገልግል” በሚል መርህ ቀኑን እስከ ምሽት 1 ሰዓት ለስደተኞች አገልግሎት በመስጠት ያሳለፉ ሲሆን የአገልግሎቱ ም/ዋና ዳይሬክተሮች አቶ ሙሉዓለም ደስታ እና ብሩህተስፋ ሙሉጌታ […]