Search
Close this search box.

እንቁጣጣሽ – መልካም አዲስ ዓመት!

እንቁጣጣሽ – መልካም አዲስ ዓመት! የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በልምላሜና አደይ አበባ የሚያሸበርቅበት፣ ለውጥን ከተስፋ ጋር የሚያስተሳስር የዘመን መለወጫ ወቅት ነው፡፡ ዘመን ሲለወጥ፣ ሰዎች ባለፈው አመት የነበሩ የሕይወት ውጣ ውረዶችን ዘግተው፣ አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የስኬትና የልማት እንዲሆንላቸው በመመኘት ትልም ያስቀምጣሉ፡፡ የአዲስ ዓመት መባቻ ግለሰቦች ብቻ ሳይሆኑ ድርጅቶችና ተቋማትም ባለፈው ዓመት የነበሩ ክፍተቶችን ለመሙላት፣ ስኬቶችን ለማስቀጠልና የተሻለ […]