Search
Close this search box.

በዳባት ሳይት ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ አቅማቸው ዝቅተኛ የሆኑ 1200 የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ለ2016 አ/ም የትምህርት ዘመን የሚያገለግል የደብተር እና እስኪሪብቶ እርዳታ ልገሳ አከናወነ፡፡

በዳባት የስደተኞች እና ተመላሾች አገልግሎት ሳይት ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የገቢ አቅማቸው ዝቅተኛ የሆኑ 1200 የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ለ2016 አ/ም የትምህርት ዘመን የሚያገለግል የደብተር እና እስኪሪብቶ እርዳታ ልገሳ በዛሬው ዕለት 10/01/20216 ዳባት በሚገኘው ፅ/ቤቱ አከናወነ፡፡ በዳባት ወረዳና ዙሪያ በጭላ፤ ሽምብራውሃ እና ገብርኤል አካባቢ ለሚገኙ ሰባት(7) የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ለሚማሩና በአካባቢው ለተጠለሉ ተፈናቃይ ተማሪዎች እንዲሁም […]