Search
Close this search box.

ለስደተኞችና ተቀባይ ሀገራት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ኢትዮጵያ ጠየቀች

***** ለስደተኞችና ተቀባይ ሀገራት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ኢትዮጵያ ጠየቀች **EBC**እንደዘገበው፡ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ እና አጋሮች ጫና እና ኃላፊነትን በመጋራት መርህ ለስደተኞች እና ተቀባይ ሀገራት ተጨባጭ ድጋፍ እንዲያደርጉ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች። የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር 74ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ስብሰባ በስዊዘርላንድ – ጄኔቫ እየተካሄደ ነው። በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን የተመራ የኢትዮጵያ […]