Search
Close this search box.

ተቋርጦ የነበረው የስደተኞች ምግብ አቅርቦት በተቋሙ አመራርና በመንግሥት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጥረት ዳግም ተጀመረ

(ስ.ተ.አ – አዲስ አበባ) ተቋርጦ የነበረው የስደተኞች ምግብ አቅርቦት በተቋሙ አመራርና በመንግሥት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጥረት ዳግም ተጀመረ (ስ.ተ.አ – አዲስ አበባ) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አመራርና የመንግሥት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ጥረት ፍሬ በማፍራቱ ለወራት ተቋርጦ የነበረው የስደተኞች ምግብ አቅርቦት ተጀምሯል፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን በምግብ ዕደላ ዳግም መጀመርና ሌሎች ተቋማዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ […]