Search
Close this search box.

የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑክ በዓለም ስደተኛ መድረክ ለማሳተፍ ዝግጅቱን አጠናቋል

የኢትዮጵያ መንግሥት ልዑክ በዓለም ስደተኛ መድረክ ለማሳተፍ ዝግጅቱን አጠናቋል (ታህሳስ 02/2016 ዓ.ም – ጄኔቭ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የሚመራው የኢትዮጵያ ልዑክ፣ ረቡዕ ለሚጀምረው 2ኛው የዓለም ስደተኛ መድረክ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን ተናገሩ፡፡ በጉባዔው የሚጠበቀውን መንግሥታዊ ሚና ለመወጣት ከሚመለከታቸው ተቋማት የተውጣጣ ልዑክ፣ በሲውዘርላንድ ከተለያዩ አካላት […]