Search
Close this search box.

የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያዎችን አቅም የሚገነባ ስልጠና እየተሰጠ ነው

የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያዎችን አቅም የሚገነባ ስልጠና እየተሰጠ ነው ታህሳስ 07/2016 ዓ.ም የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ከሂልተን ፋውንዴሽን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ያዘጋጀው የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ነው። ስልጠናው ሠራተኞች ሊያዳብሯቸው የሚገቡ ክህሎቶች፣ ተወዳዳሪነት እና የሰው ኃይል አስተዳደር ፅነሰ-ሀሳቦች ላይ ያተኮረ ነው። የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ዳይሬክተር ሲሳይ ሽኩር ሰልጣኞች በዘርፉ […]