Search
Close this search box.

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አከበረ፡፡

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አከበረ፡፡ የአገልግሎት መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን ቀኑ የሚከበረው ሴቶች ለዕኩልነት ያደረጉትን ተጋድሎ ለመዘከር ነው ብለዋል፡፡ ራሳችንን እያበቃን በሴቶች ላይ ጫና የሚያሳድሩ አሠራሮችን መታገል ይገባል ያሉት ወ/ሮ ጠይባ፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ሴቶችን ለማብቃት እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ “የሴቶች ቀን ታሪካዊ ዳራ” እና “ሴቶችን ማብቃት” ላይ ያተኮሩ ጽሑፎች በተቋሙ […]