Search
Close this search box.

በኢትዮጵያ ያሉ የሶሪያና የየመን ስደተኞች ተገቢው ድጋፍ እየተደረገላቸው እንደሆነ ተገለጸ።

በኢትዮጵያ ያሉ የሶሪያና የየመን ስደተኞች ተገቢው ድጋፍ እየተደረገላቸው እንደሆነ ተገለጸ። በአንድ ወቅት በሀገራችን ተጠልለው የሚገኙ የየመንና የሶሪያ ስደተኞች መንገድ ላይ ሲለምኑ ይታዩ ነበር፡፡ ይህን ክስተት ያየ ኢትዮጵያዊ ግማሹ አዝኗል፤ ቀሪው ደግሞ ለሀገር ደኅንነት “ችግር ሊፈጥር ይችል ይሆን” የሚል ስጋት አሳድሮበት ነበር፡፡  የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳሬክተር አቶ ብሩህተስፋ ሙሉጌታ እነዚህ የሶሪያና የየመን ስደተኞች በቪዛ […]

በሸደር የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በፀሐይ የሚሠራ አነስተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ተመረቀ፡፡

በሸደር የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ በፀሐይ የሚሠራ አነስተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ተመረቀ፡፡ በሶማሌ ክልል ሸደር የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ተመርቆ የተከፈተው 254 ኪሎ ዋት ኃይል የሚያመነጨው ጣቢያ፣ 14 ሺህ ስደተኞች እና 3 ሺህ የአካባቢውን ማህበረሰብ ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ተገልጿል፡፡ የኃይል ማመንጫ ጣቢያው ወደ ሥራ መግባት፣ የስደተኞችና ተቀባይ ማህበረሰቡን ማህበረ-ኢኮኖሚያዊ ትስስር እንደሚያጠናክር ይታመናል፡፡ በምርቃት ሥነ-ሥርዓቱ የፌደራል ፔትሮሊየም እና […]