የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በ2016 ዓ.ም በዋናነት ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በ2016 ዓ.ም በዋናነት ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረገ (መስከረም 23/2016 ዓ.ም) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በዋና መ/ቤት ደረጃ በ2016 በጀት ዓመት አንኳር የትኩረት መስኮች ላይ ከፍተኛና መካከለኛ አመራር፣ የዋና መ/ቤት እና የፕሮጀክት ጽ/ቤት ሠራተኞች በተገኙበት ውይይት አድርጓል፡፡ በውይይቱ የበጀት ዓመቱ ዕቅድ መነሻዎች፣ የባለፈው ዓመት አፈጻጸም፣ ጥንካሬዎችና ተግዳሮቶች፣ ነባራዊ መልካም አጋጣሚዎች፣ ሊያጋጥሙ የሚችሉ […]