የስደተኞችና ተመላሾች አገልግት፣ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እና የተ.መ.ድ ስደተኞች ኤጀንሲ ‘የመረጃ ልውውጥ ስምምነት’ ተፈራረሙ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግት፣ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እና የተ.መ.ድ ስደተኞች ኤጀንሲ ‘የመረጃ ልውውጥ ስምምነት’ ተፈራረሙ (መስከረም 25/2016 ዓ.ም – አዲስ አበባ) የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት፣ የብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም እና የተባበሩት መንግሥታት ስደተኞች ኤጀንሲ የኢትዮጵያ ቢሮ ለስደተኞች የዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችል ‘የመረጃ ልውውጥ ስምምነት’ ተፈራረሙ፡፡ የስምምነቱ ዓላማ ስደተኞች እና የተፈናቀሉ ወገኖች መሠረታዊ አገልግሎቶችን በጥራትና በፍጥነት እንዲያገኙ ማስቻል ነው፡፡ […]