የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 17ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በድምቀት አከበሩ፡፡

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 17ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉአላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አከበሩ፡፡ በየዓመቱ ጥቅምት የመጀመሪያ ሰኞ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን፣ በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችና ሳይቶች በተለያዩ ፕሮግራሞች ተከብሯል፡፡ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን ቀኑን በማስመልከት […]