ኢትዮጵያ ስደተኞችን በማስተናገድ ያሳየችው ቁርጠኝነት የሚደነቅና ሊደገፍ የሚገባው መሆኑን የካናዳ፣ ጀርመን፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጅየም፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ እና ሉክዘምበርግ አምባሳደሮች ተናገሩ።

ኢትዮጵያ ስደተኞችን በማስተናገድ ያሳየችው ቁርጠኝነት የሚደነቅና ሊደገፍ የሚገባው መሆኑን የካናዳ፣ ጀርመን፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጅየም፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ እና ሉክዘምበርግ አምባሳደሮች ተናገሩ። በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን የተመራው ልዑክ በጉብኝቱ ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳናውያንን ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ስደተኞች በሠላም እንዲኖሩ የጎላ አስተዋፅዖ በማበርከቷ አመስግነዋል፡፡ መንግሥታቸው ለኢትዮጵያ ስደተኛ ኦፕሬሽን ድጋፍ ሲያደርግ እንደነበር የጠቀሱት አምባሳደሮቹ፣ በቀጣይም ድጋፉ […]