ኢትዮጵያ ለስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ለምታደርገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ከፍተኛ ምስጋና ሊቸራት እንደሚገባ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታወቀ።

ኢትዮጵያ ለስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ለምታደርገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ከፍተኛ ምስጋና ሊቸራት እንደሚገባ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታወቀ። የጋምቤላ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ፣ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ባርሃም ሳሊህ፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን እና የአጋር ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች በጀዊ ስደተኛ መጠለያ ማዕከል ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝቱም በማዕከሉ ለስደተኞች የተመቻቹ የኑሮ ማሻሻያ […]