የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ባርሃም ሳሊህ፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን እና የአጋር አካላት ተወካዮች በጋምቤላ ክልል ጉብኝት እያደረጉ ነው።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ባርሃም ሳሊህ፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን እና የአጋር አካላት ተወካዮች በጋምቤላ ክልል ጉብኝት እያደረጉ ነው። ልዑኩ ጋምቤላ አየር ማረፊያ ሲደርስ፣ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውለታል። ልዑኩ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎችን በመጎብኘት ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በስደተኞች ወቅታዊ ሁኔታ እና ቀጣይ የትብብር […]
ኢትዮጵያ ለስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ለምታደርገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ከፍተኛ ምስጋና ሊቸራት እንደሚገባ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታወቀ።

ኢትዮጵያ ለስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎች ለምታደርገው ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ከፍተኛ ምስጋና ሊቸራት እንደሚገባ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታወቀ። የጋምቤላ ክልል ርዕሰ-መስተዳድር ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ፣ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ባርሃም ሳሊህ፣ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን እና የአጋር ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች በጀዊ ስደተኛ መጠለያ ማዕከል ጉብኝት አድርገዋል። በጉብኝቱም በማዕከሉ ለስደተኞች የተመቻቹ የኑሮ ማሻሻያ […]