በኢትዮጵያ 155ሺህ ስደተኞችን የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ማድረግ ተችሏል

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 3/2017(ኢዜአ)፦ በኢትዮጵያ 155ሺህ ዓለም አቀፍ ስደተኞችን የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት በማድረግ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አገልግሎት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጠይባ ሐሰን አስታወቁ። የኢትዮጵያ ስደተኞችን የመቀበል ታሪክ ከህዝቦቿ የእንግዳ ተቀባይነት ባህል የሚመነጭ ነው ብለዋል። ከጎረቤት ሀገራት የመጡ ስደተኞችም ከተቀባዩ ማህበረሰብ ጋር ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ መስተጋብርን በሚያሳድጉ መስኮች በመሳተፍ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን በማጠናከር […]
በምስራቅ አፍሪካ በተለያዩ መስኮች የፖሊሲ ምላሽ መስጠት የሚያስችል የ1.5 ሚሊዮን ዩሮ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ።

በምስራቅ አፍሪካ በተለያዩ መስኮች የፖሊሲ ምላሽ መስጠት የሚያስችል የ1.5 ሚሊዮን ዩሮ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። ፕሮጀክቱ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የተፈጥሮ ኃብት መራቆትና ግጭት ከስደት ጋር ያላቸውን ግንኙነት በማጥናት መፍትሄ አመላካች ፖሊሲ ማዘጋጀት ላይ ያተኮረ ነው። በ2050 በአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖ፣ በተፈጥሮ ኃብት መራቆትና በግጭት ሳቢያ በምስራቅ አፍሪካ እስከ 10 ሚሊዮን ሰዎች መፈናቀል ሊገጥማቸው እንደሚችል ትንበያዎች ያመላክታሉ፤ […]
ኢትዮጵያ ስደተኞችን በማስተናገድ ያሳየችው ቁርጠኝነት የሚደነቅና ሊደገፍ የሚገባው መሆኑን የካናዳ፣ ጀርመን፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጅየም፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ እና ሉክዘምበርግ አምባሳደሮች ተናገሩ።

ኢትዮጵያ ስደተኞችን በማስተናገድ ያሳየችው ቁርጠኝነት የሚደነቅና ሊደገፍ የሚገባው መሆኑን የካናዳ፣ ጀርመን፣ ኦስትሪያ፣ ቤልጅየም፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ እና ሉክዘምበርግ አምባሳደሮች ተናገሩ። በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን የተመራው ልዑክ በጉብኝቱ ኢትዮጵያ ደቡብ ሱዳናውያንን ጨምሮ ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ስደተኞች በሠላም እንዲኖሩ የጎላ አስተዋፅዖ በማበርከቷ አመስግነዋል፡፡ መንግሥታቸው ለኢትዮጵያ ስደተኛ ኦፕሬሽን ድጋፍ ሲያደርግ እንደነበር የጠቀሱት አምባሳደሮቹ፣ በቀጣይም ድጋፉ […]
የራሺያ ፌደሬሽን በዓለም ምግብ ፕሮግራም በኩል ለስደተኞች ያቀረበውን የስንዴ እርዳታ የተመለከተ ወቅታዊ መረጃ
ጋዜጣዊ መግለጫ

የስደተኛና ተመላሾች አገልግሎት ጋዜጣዊ መግለጫ
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር ውይይት አደረገ፡፡

በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን ውይይቱ ለጋራ ተልዕኮ ግልፅ ግንዛቤ ለመፍጠር እንደሚያግዝ ተናግረዋል፡፡ አገልግሎቱ ትልቅ ኃላፊነት የተጣለበት ከመሆኑ ጋር ተያይዞ፣ ለሥራው የሚያስፈልጉ የሕግ ማዕቀፎችን ለማዘጋጀትና ለመተግበር ከተወካዮች ምክር ቤት ጋር መሥራት ተገቢ መሆኑን ዋና ዳይሬክተሯ አንስተዋል፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና ሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶ/ር ዲማ […]
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 17ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በድምቀት አከበሩ፡፡

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች 17ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉአላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ከፍታ!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት አከበሩ፡፡ በየዓመቱ ጥቅምት የመጀመሪያ ሰኞ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን፣ በስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ የስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችና ሳይቶች በተለያዩ ፕሮግራሞች ተከብሯል፡፡ የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን ቀኑን በማስመልከት […]
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአሁኑ ትውልድ ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ዓለም ማቆየት እንዳለበት ጥሪ አቀረቡ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአሁኑ ትውልድ ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ዓለም ማቆየት እንዳለበት ጥሪ አቀረቡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአሁኑ ትውልድ የአካባቢ ሚዛንን ለመጠበቅ የሚረዱ ዘርፈ-ብዙ ዛፎችን በመትከል ለመጪው ትውልድ አረንጓዴ ዓለም ማቆየት እንዳለበት ተናገሩ፡፡ አቶ ተመስገን መልዕክቱን ያስተላለፉት የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ኢትዮጵያ በ2ኛው ዓለም አቀፍ የስደተኞች መድረክ ቃል የገባችው የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ […]
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ድጋፋዊ ሱፐርቪዝን አከናወነ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ድጋፋዊ ሱፐርቪዝን አከናወነ በስደተኛ ምላሹ ያለውን አፈጻጸም ለመመልከትና ድጋፍ ለማድረግ ይቻል ዘንድ የድጋፍና ሱፐርቪን ቡድኖችን በማዋቀር በጋምቤላ፣ መልካዲዳ፣ ጂግጂጋ፣ አሶሳ እና ሠመራ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና በሥራቸው በሚገኙ መጠለያ ጣቢያዎች ሠፊ የድጋፍና ክትትል ሥራዎች ተከናውነዋል። በድጋፋዊ ሱፐርቪዢኑ በዋናነት በመደበኛ ሥራዎችና የፕሮጀክቶች ሽግግር ላይ ያተኮረ የመስክ ምልከታና ድጋፍ የተከናወነ ሲሆን የመልካም […]
በኢትዮጵያ ያሉ የሶሪያና የየመን ስደተኞች ተገቢው ድጋፍ እየተደረገላቸው እንደሆነ ተገለጸ።

በኢትዮጵያ ያሉ የሶሪያና የየመን ስደተኞች ተገቢው ድጋፍ እየተደረገላቸው እንደሆነ ተገለጸ። በአንድ ወቅት በሀገራችን ተጠልለው የሚገኙ የየመንና የሶሪያ ስደተኞች መንገድ ላይ ሲለምኑ ይታዩ ነበር፡፡ ይህን ክስተት ያየ ኢትዮጵያዊ ግማሹ አዝኗል፤ ቀሪው ደግሞ ለሀገር ደኅንነት “ችግር ሊፈጥር ይችል ይሆን” የሚል ስጋት አሳድሮበት ነበር፡፡ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳሬክተር አቶ ብሩህተስፋ ሙሉጌታ እነዚህ የሶሪያና የየመን ስደተኞች በቪዛ […]