The capacity building training for Foreign Relations and Peace Affairs Standing Committee members of the House of Peoples Representatives and delegates of federal institutions.

The capacity building training for Foreign Relations and Peace Affairs Standing Committee members of the House of Peoples Representatives and delegates of federal institutions is in full swing. The training mainly focuses on, but not limited to, refugee protection and national, regional and international legal and policy framework. The “Makatet Roadmap” and global burden-and-responsibility sharing […]
በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የተለያዩ የፌደራል ተቋማት ተወካዮች በስደተኞች የሕግ ማዕቀፍና በዓለም አቀፍ ቃል-ኪዳኖች ዙሪያ ስልጠና እየተከታተሉ ነው፡፡

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሠላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የተለያዩ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶችና የፌደራል ተቋማት ተወካዮች በስደተኞች የሕግ ማዕቀፍና በዓለም አቀፍ ቃል-ኪዳኖች ዙሪያ በአዲስ አበባ ስልጠና እየተከታተሉ ነው፡፡ በስልጠናው መክፈቻ መልዕክት ያስተላለፉት የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያዕቆብ ያላ በኢትዮጵያ ያለውን የስደተኛ ምላሽ በተመለከተ ዓለም አቀፍ፣ አህጉራዊ፣ ቀጠናዊ እና ሀገራዊ የሕግ […]