በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ እየተፈጠሩ በማህበረሰቡ መካከል መቃቃር በመፍጠር ወደ ግጭት የሚያመሩ አለመግባባቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ህዝባዊ የዕርቅ ጉባዔ ተካሄደ። ጉባዔው በክልሉ መንግሥት የተዘጋጀ ሲሆን፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎትን ጨምሮ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል።
በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ እየተፈጠሩ በማህበረሰቡ መካከል መቃቃር በመፍጠር ወደ ግጭት የሚያመሩ አለመግባባቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ህዝባዊ የዕርቅ ጉባዔ ተካሄደ።

በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ እየተፈጠሩ በማህበረሰቡ መካከል መቃቃር በመፍጠር ወደ ግጭት የሚያመሩ አለመግባባቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ህዝባዊ የዕርቅ ጉባዔ ተካሄደ። ጉባዔው በክልሉ መንግሥት የተዘጋጀ ሲሆን፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎትን ጨምሮ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል። መድረኩ በክልሉ ለዘመናት ተከባብረው በሚኖሩ ብሔሮችና ብሔረሰቦች መካከል የነበረውን መልካም ግንኙነት በማፅናት፣ ለግጭት ምክንያት የሚሆኑ ጉዳዮችን በበሳል ውይይት በዘላቂነት ለመፍታት መሠረት የሚጥል […]
RRS with financial support from the Conrad N. Hilton Foundation, has launched a radio program aimed at advancing inclusive socio-economic development.

Refugees and Returnees Service (RRS), with financial support from the Conrad N. Hilton Foundation, has launched a radio program aimed at advancing inclusive socio-economic development for refugees and host communities through strategic advocacy.