Refugees and Returnees Service (RRS) hosted Deputy Prime Minister Temesgen Tiruneh for a tour of the Service’s ongoing institutional development initiatives and key operations.

Refugees and Returnees Service (RRS) hosted Deputy Prime Minister Temesgen Tiruneh for a tour of the Service’s ongoing institutional development initiatives and key operations. During the visit, Director General Tayiba Hassen had the opportunity to highlight the strategic shifts, modernization and reform measures being implemented across the organization. It is encouraging to have the institutional reform recognized […]

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ተቋማዊ የሪፎርም ሥራዎችን አደነቁ፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ተቋማዊ የሪፎርም ሥራዎችን አደነቁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት ጉለሌ በሚገኘው የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና መ/ቤት ጉብኝት አድርገዋል፡፡ አቶ ተመስገን በጉብኝታቸው ወቅት የተቋሙን የሪፎርም ሥራዎች፣ የሌማት ትሩፋት እንቅስቃሴዎች እና የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎቶችን ጎብኝተዋል፡፡ የተቋሙ አመራር፣ ሠራተኞችና ስደተኞች በኅብረት በዋና መሥሪያ ቤት፣ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና በስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ያከናወኑት ተግባር፣ […]