የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና በ2019 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ተወያየ፡፡
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና በ2019 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ተወያየ፡፡ በመድረኩ የ2018 በጀት ዓመት አንኳር አፈጻጸሞች፣ ያጋጠሙ ችግሮች እና የተወሰዱ መፍትሔዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። ዋና መሥሪያ ቤትን ጨምሮ በሁሉም የስደተኛ ኦፕሬሽኖች የነበሩ መልካም ተሞክሮዎች ተሠንደው መቅረባቸው እና የተሻለ አፈጻጸም ለነበራቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ የስደተኛ ማዕከላት፣ በየደረጃው ላሉ አመራርና ፈጻሚዎች ዕውቅና መሰጠቱ እንዲሁም ተቋሙ በውስጥ አቅም […]