እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (ስተአ) መጽሐፍ አሳተመ።

እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (ስተአ) መጽሐፍ አሳተመ። የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ “የስደተኛ መስተንግዶ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የኢትዮጵያን አጠቃላይ ስደተኛ የማስተናገድ ባህልና ታሪክ እንዲሁም ተቋማዊ ጉዞ የሚያሳይ መጽሐፍ አዘጋጅቶ ለሕትመት ማብቃቱን በታላቅ ደስታ ያበስራል። በሰባት ምዕራፎች የተቀነበበው መጽሐፍ፣ የኢትዮጵያን የረጅም ዘመን የስደተኞች አቀባበል ታሪክ፣ የተቋም አመሠራረትና አሠራር የሚዳስሱ ዋና […]
A delegation from the Afar Regional State visited Kebribeyah refugee operation in the Somali regional State to gain first-hand insight into the progress of sustainable human settlement construction for refugees.

A delegation from the Afar Regional State visited Kebribeyah refugee operation in the Somali regional State to gain first-hand insight into the progress of sustainable human settlement construction for refugees. During the visit, the delegation had the opportunity to examine Kebribeyah’s evolving experience in refugee socio-economic inclusion and translate relevant spatial, socio-economic lessons into the Aysaita […]