Huge Congratulations to ETHIOPIA! ETHIOPIA has been elected Chair of the 78th Session of UNHCR’s Executive Committee!

Huge Congratulations to ETHIOPIA! ETHIOPIA has been elected Chair of the 78th Session of UNHCR’s Executive Committee! This’s a historic recognition to its commitment to refugee protection, hospitality and solidarity as it hosts over 1.2 million refugees and asylum seekers.
እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የ78ኛው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበር ሆና ተመረጠች፡፡

እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን የ78ኛው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበር ሆና ተመረጠች፡፡ በ77ኛው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ፣ ኢትዮጵያ የ78ኛው የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበር ሆና ተመርጣለች፡፡ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ስደተኞችና ጥገኝነት ጠያቂዎችን የምታስተናግደው ኢትዮጵያ በኮሚሽኑ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ሊቀ መንበርነት መመረጧ፣ ለስደተኞች ለምታደርገው ጥበቃና […]