የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (ስ.ተ.አ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን ለታላቁ የትንሳዔ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (ስ.ተ.አ) ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ጠይባ ሐሰን ለታላቁ የትንሳዔ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

Best wishes from Madam @TeybaHassen, the Director General of Refugees & Returnees Service (RRS), on the blessed occasion of the Grand Easter Holiday!

Share:

በጋምቤላ ክልል አልፎ አልፎ እየተፈጠሩ በማህበረሰቡ መካከል መቃቃር በመፍጠር ወደ ግጭት የሚያመሩ አለመግባባቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ህዝባዊ የዕርቅ ጉባዔ ተካሄደ። ጉባዔው በክልሉ መንግሥት የተዘጋጀ ሲሆን፣ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎትን ጨምሮ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ተሳትፈውበታል።